ይህ የሶስተኛ ክፍል የሂሳብ የተማሪዎች መማሪያ መፅሃፍ በዋናነት የሚያተኩረው እስከ 10000 ያሉ የሙሉ ቁጥሮች የቁጥር ቤታቸውን በመለየት ማወዳደር በ10 ፣ በ ፣ 100 እና 1000 ማጠጋጋት ፣ እስከ 10000 ያሉ ሙሉ ቁጥችን መደመር እና መቀነስ ፣ እስከ 10000 ያሉ ሙሉቁጥችን በባለ አንድ ሆሄ ቁጥች ማባዛት እና የቃላት ፐሮብሌሞችን መለማመድ ፣ እስከ 10000ያሉ ሙሉቁጥችን ማባዛት እና ማካፈል ፣ ስለክፍልፋዮች ፣ ንድፎች ፣ መረጃ አያያዝ፣ ስለጠለል ምስሎች( ጂኦሜት ምስሎች ) ፣ ልኬት ( ርዝመት መጠነቁስ እና ይዘትን መለየት፣ የቃላት ፐሮብሌሞች የኢትዮጵያ ገንዘብን በመጠቀም ገንዘቦችን ማወዳደር እና የገንዝ ምንዛሬምድብ መቀያየር፣ እና ሰዓትን ማንበብ ( ቀናት፣ ሳምንታት፣ ወራት፣ ዓመታትን መለየት) ላይ ነው ፡፡ ይህ የሶስተኛ ክፍል መፅሃፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ዋናዋና ርዕስሶችን ላይ ሂሳባዊ ፅንሰ ሃሳቦችን በማብራራት፣ ምሳሌዎችን በመስጠትና ተማሪዎች እውቀታቸውን እንዲያዳብሩ እና ከዘመኑ ጋር በሂሳብ ትምህርት አብሮ ለመራመድ የሚያስችላቸውን እውቀቶችን በማካተት በደረጃቸው ሂሳብን በቀላሉ እንዲረዱት ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ የሂሳብ ትምህርት መፅሃፍ ነው፡፡
Know More